1 CARTOONING FOR PEACE & DEMOCRACY IN ETHIOPIA የ “ካርቱን ሥዕል ለሰላም” እና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ 1 The “Cartooning for Peace and Democracy in Ethiopia” የ«ካርቱን ሥዕል ለሰላም» እና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ዝግጅት የኢትዮጵያውያን program is an original educational project relying on editorial ወጣቶችን ተስፋ...
More
1 CARTOONING FOR PEACE & DEMOCRACY IN ETHIOPIA የ “ካርቱን ሥዕል ለሰላም” እና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ 1 The “Cartooning for Peace and Democracy in Ethiopia” የ«ካርቱን ሥዕል ለሰላም» እና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ዝግጅት የኢትዮጵያውያን program is an original educational project relying on editorial ወጣቶችን ተስፋ እና የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች የሚዳስስ በካርቱን ሥዕል እና cartoons and humor to dialogue around the challenges ቀልድ ላይ የተመሰረተ ለየት ያለ ትምህርታዊ ዝግጅት ነው። አላማው የተለያዩ የባህል and aspirations of Ethiopian youth. The aim is to foster እና የአመለካከት አይነቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ዋና ዋና ማህበራዊ ጉዳዮች dialogue and in-depth reflection on major social issues, while ዙርያ ጥልቀት ያለው ግንዛቤ ለማስገኘት እና ውይይት ለመፍጠር ነው። ይህንን ለማሳካት respecting the pluralism of cultures and opinions. To this end, የካርቱን ሥዕል ለሰላም፣ ዩኔስኮ አለም ዐቀፍ የአቅም ግንባታ ተቋም በአፍሪካ፣ Cartooning for Peace, UNESCO International Institute for የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይህንን ለየት ያለ Capacity Building in Africa the Ethiopian Ministry of Education የፕሬስ ካርቱን ሥዕል ኤግዚቢሽን ከተለያዩ የሥራ አጋሮች ጋር የሚደረግ ውይይት ላይ and the Addis Ababa Education Bu
Less